速報APP / 生活品味 / ዝንቅ - Zink

ዝንቅ - Zink

價格:免費

更新日期:2019-06-01

檔案大小:因裝置而異

目前版本:因裝置而異

版本需求:Android 因裝置而異

官方網站:http://www.facebook.com/hagergnaapps

Email:bbjethiopia@gmail.com

聯絡地址:隱私權政策

ዝንቅ - Zink(圖1)-速報App

ዝንቅ አፕሊኬሽን በአዲስና በሚያምር አቀራረብ ምርጥ ምርጥና አስተማሪ በሆኑ ልዩ ልዩ ጉዳዬች ተደርሶ ይኸዉ ቀረበልዎ! ወሳኝና ሊያነቧቸዉ የሚገቡ ግጥሞች፣ታሪኮች፣ምሳሌያዊ አነጋገሮች መጣጥፎችና ዘና የሚያደርጉ ሀገራዊና አለም አቀፋዊ ፅሁፎችን አካቶ አስተማሪ በሆነ የአፃፃፍ ስልት ተዘጋጅቷል፡፡

አሁን የተለቀቀው እትም ከበፊቶቹ የሚለየው አዳዲስ ፅሁፎች ሲጨመሩ የማሳወቂያ መልዕክት የሚደርስዎ ሲሆን አፑን እንደገና መጫን ሳያስፈልግዎ እዛው ባለበት የኢንተርኔት ኮኔክሽን ብቻ በማብራት ማግኘት የሚችሉ መሆኑና አሰተያየቶን እዛው አፑ ላይ ባለው አስተያየት መስጫ መላክ የሚችሉ ሲሆን በአጠቃላይ የአሁኑ እትም እነዚህን ሁሉ አካቶ አነስተኛ ሳይዝ ያለው ነው፡፡ እባክዎን አፑን ለወዳጅዎ በማጋርት እና ደረጃ በመስጠት ያበረታቱን፡፡

ዝንቅ - Zink(圖2)-速報App

እናመሰግናለን መልካም ንባብ!

ዝንቅ - Zink(圖3)-速報App

ዝንቅ - Zink(圖4)-速報App

ዝንቅ - Zink(圖5)-速報App

ዝንቅ - Zink(圖6)-速報App